ኢዮብ 12:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በእሱ ዘንድ ጥበብና ኃይል አለ፤+ምክርና ማስተዋልም አለው።+ መዝሙር 8:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ታስበው ዘንድ ሟች ሰው ምንድን ነው?ትንከባከበውስ ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው?+ ኢሳይያስ 40:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 “እኩያው እሆን ዘንድ ከማን ጋር ታመሳስሉኛላችሁ?” ይላል ቅዱሱ። ኢሳይያስ 55:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ሰማያት ከምድር ከፍ እንደሚሉመንገዴ ከመንገዳችሁ፣ሐሳቤም ከሐሳባችሁ ከፍ ያለ ነው።+