ምሳሌ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ልጄ ሆይ፣ ኃጢአተኞች ሊያግባቡህ ቢሞክሩ እሺ አትበላቸው።+ ምሳሌ 1:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ልጄ ሆይ፣ አትከተላቸው። እግርህን ከመንገዳቸው አርቅ፤+ ምሳሌ 4:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ወደ ክፉዎች መንገድ አትግባ፤በመጥፎ ሰዎች ጎዳናም አትሂድ።+
15 ልጄ ሆይ፣ አትከተላቸው። እግርህን ከመንገዳቸው አርቅ፤+ ምሳሌ 4:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ወደ ክፉዎች መንገድ አትግባ፤በመጥፎ ሰዎች ጎዳናም አትሂድ።+