መዝሙር 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 በክፉዎች ምክር የማይሄድ፣በኃጢአተኞች መንገድ+ የማይቆም፣በፌዘኞችም+ ወንበር የማይቀመጥ ሰው ደስተኛ ነው። 1 ቆሮንቶስ 15:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 አትታለሉ። መጥፎ ጓደኝነት መልካሙን አመል* ያበላሻል።+