ኢዮብ 35:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ኢዮብ አፉን የሚከፍተው በከንቱ ነው፤እውቀት ሳይኖረው ብዙ ይናገራል።”+ ኢዮብ 38:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ሐሳቤን የሚሰውርናያለእውቀት የሚናገር ይህ ማን ነው?+ ኢዮብ 42:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንተ ‘ያለእውቀት ሐሳቤን የሚሰውር ይህ ማን ነው?’ አልክ።+ በመሆኑም ስለማላውቃቸው እጅግ ድንቅ የሆኑ ነገሮች+ማስተዋል በጎደለው መንገድ ተናግሬአለሁ።