ኢዮብ 34:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ‘ኢዮብ ያለእውቀት ይናገራል፤+ቃሉም ማስተዋል የጎደለው ነው።’ ኢዮብ 38:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ሐሳቤን የሚሰውርናያለእውቀት የሚናገር ይህ ማን ነው?+