መዝሙር 111:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የይሖዋ ሥራ ታላቅ ነው፤+ד [ዳሌት] በሥራው የሚደሰቱ ሰዎች ሁሉ ያጠኑታል።+ መዝሙር 145:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ታላቅ ውበት ስለተጎናጸፈው ግርማህ ይናገራሉ፤+እኔም ስለ ድንቅ ሥራዎችህ አሰላስላለሁ።