-
ኢዮብ 36:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በእርግጥ የምናገረው ቃል ውሸት አይደለም፤
እውቀቱ ፍጹም የሆነው አምላክ+ በፊትህ ነው።
-
-
መዝሙር 18:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እሱ መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻቸው ነው።+
-