ኢሳይያስ 44:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የተቤዠህና+ ከማህፀን ጀምሮ የሠራህይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ሁሉንም ነገር የሠራሁ እኔ ይሖዋ ነኝ። ብቻዬን ሰማያትን ዘረጋሁ፤+ምድርንም ሠራሁ።+ ያኔ ከእኔ ጋር ማን ነበር?
24 የተቤዠህና+ ከማህፀን ጀምሮ የሠራህይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ሁሉንም ነገር የሠራሁ እኔ ይሖዋ ነኝ። ብቻዬን ሰማያትን ዘረጋሁ፤+ምድርንም ሠራሁ።+ ያኔ ከእኔ ጋር ማን ነበር?