ዘፍጥረት 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አምላክም ብርሃኑን ‘ቀን’ ብሎ ጠራው፤ ጨለማውን ግን ‘ሌሊት’ ብሎ ጠራው።+ መሸ፣ ነጋም፤ የመጀመሪያ ቀን። መዝሙር 74:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ቀኑ የአንተ ነው፤ ሌሊቱም የአንተ ነው። ብርሃንንና ፀሐይን* ሠራህ።+