ኢዮብ 24:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የአመንዝራ ዓይን ድንግዝግዝታን ይጠባበቃል፤+‘ማንም አያየኝም!’ ይላል፤+ ፊቱንም ይሸፍናል። 1 ተሰሎንቄ 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የሚያንቀላፉ ሰዎች፣ የሚያንቀላፉት በሌሊት ነው፤ የሚሰክሩም ቢሆኑ የሚሰክሩት በሌሊት ነው።+