ኢሳይያስ 21:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በበረሃማው ሜዳ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦ እናንተ የዴዳን+ ተጓዥ ነጋዴዎች ሆይ፣በበረሃማው ሜዳ በሚገኘው ዱር ሌሊቱን ታሳልፋላችሁ። 14 የተጠማውን ለመገናኘት ውኃ ይዛችሁ ኑ፤እናንተ የቴማ+ ነዋሪዎች ሆይ፣ለሚሸሸውም ሰው ምግብ አምጡ።
13 በበረሃማው ሜዳ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦ እናንተ የዴዳን+ ተጓዥ ነጋዴዎች ሆይ፣በበረሃማው ሜዳ በሚገኘው ዱር ሌሊቱን ታሳልፋላችሁ። 14 የተጠማውን ለመገናኘት ውኃ ይዛችሁ ኑ፤እናንተ የቴማ+ ነዋሪዎች ሆይ፣ለሚሸሸውም ሰው ምግብ አምጡ።