ኢዮብ 6:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የቴማ+ ነጋዴዎች ይፈልጓቸዋል፤የሳባም+ መንገደኞች* እነሱን ይጠባበቃሉ። ኤርምያስ 25:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+ ኤርምያስ 25:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ዴዳን፣+ ቴማ፣ ቡዝና በሰሪሳራቸው* ላይ ያለውን ፀጉር የሚላጩ ሁሉ፣+