ኢዮብ 10:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ወደማልመለስበት ስፍራ፣+ወደ ድቅድቅ ጨለማ* ምድር በቅርቡ እሄዳለሁ፤+ ኢዮብ 14:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሰውም ያንቀላፋል፤ ደግሞም አይነሳም።+ ሰማይ እስከሚያልፍ ድረስ አይነቁም፤ከእንቅልፋቸውም አይነሱም።+ መዝሙር 78:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ነፍሶ ዳግመኛ የማይመለስ ነፋስ፣*ሥጋ መሆናቸውንም አስታውሷልና።+ መክብብ 9:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እጅህ የሚያገኘውን ሥራ ሁሉ በሙሉ ኃይልህ አከናውን፤ አንተ በምትሄድበት በመቃብር* ሥራም ሆነ ዕቅድ፣ እውቀትም ሆነ ጥበብ የለምና።+
21 ወደማልመለስበት ስፍራ፣+ወደ ድቅድቅ ጨለማ* ምድር በቅርቡ እሄዳለሁ፤+ ኢዮብ 14:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሰውም ያንቀላፋል፤ ደግሞም አይነሳም።+ ሰማይ እስከሚያልፍ ድረስ አይነቁም፤ከእንቅልፋቸውም አይነሱም።+ መዝሙር 78:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ነፍሶ ዳግመኛ የማይመለስ ነፋስ፣*ሥጋ መሆናቸውንም አስታውሷልና።+ መክብብ 9:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እጅህ የሚያገኘውን ሥራ ሁሉ በሙሉ ኃይልህ አከናውን፤ አንተ በምትሄድበት በመቃብር* ሥራም ሆነ ዕቅድ፣ እውቀትም ሆነ ጥበብ የለምና።+