-
መዝሙር 34:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 ይሖዋን ሁልጊዜ አወድሰዋለሁ፤
ውዳሴው ምንጊዜም ከአፌ አይለይም።
-
-
መዝሙር 109:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 አንደበቴ ይሖዋን ከልብ ታወድሰዋለች፤
በብዙ ሕዝቦች ፊት አወድሰዋለሁ።+
-