መዝሙር 27:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ይሖዋን ተስፋ አድርግ፤+ደፋር ሁን፤ ልብህም ይጽና።+ አዎ፣ ይሖዋን ተስፋ አድርግ። መዝሙር 123:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የአገልጋዮች ዓይን ወደ ጌታቸው እጅ፣የሴት አገልጋይም ዓይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደሚመለከት ሁሉ፣የእኛም ዓይኖች ሞገስ እስኪያሳየን ድረስ+ወደ አምላካችን ወደ ይሖዋ ይመለከታሉ።+ ምሳሌ 18:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የይሖዋ ስም ጽኑ ግንብ ነው።+ ጻድቅ ወደዚያ በመሮጥ ጥበቃ ያገኛል።*+
2 የአገልጋዮች ዓይን ወደ ጌታቸው እጅ፣የሴት አገልጋይም ዓይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደሚመለከት ሁሉ፣የእኛም ዓይኖች ሞገስ እስኪያሳየን ድረስ+ወደ አምላካችን ወደ ይሖዋ ይመለከታሉ።+