መዝሙር 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ውሸት የሚናገሩትን ታጠፋለህ።+ ይሖዋ ዓመፀኞችንና አታላዮችን* ይጸየፋል።+ ምሳሌ 10:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ይሖዋን መፍራት ዕድሜን ያስረዝማል፤+የክፉዎች ዕድሜ ግን በአጭሩ ይቀጫል።+