1 ሳሙኤል 17:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ዳዊትም በመቀጠል “ከአንበሳና ከድብ ጥፍር የታደገኝ ይሖዋ አሁንም ከዚህ ፍልስጤማዊ እጅ ይታደገኛል” አለ።+ በዚህ ጊዜ ሳኦል ዳዊትን “እሺ ሂድ፤ ይሖዋ ከአንተ ጋር ይሁን” አለው። መዝሙር 61:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንተ መጠጊያዬ ነህና፤ከጠላት የምትጠብቀኝ ጽኑ ግንብ ነህ።+ ምሳሌ 18:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የይሖዋ ስም ጽኑ ግንብ ነው።+ ጻድቅ ወደዚያ በመሮጥ ጥበቃ ያገኛል።*+
37 ዳዊትም በመቀጠል “ከአንበሳና ከድብ ጥፍር የታደገኝ ይሖዋ አሁንም ከዚህ ፍልስጤማዊ እጅ ይታደገኛል” አለ።+ በዚህ ጊዜ ሳኦል ዳዊትን “እሺ ሂድ፤ ይሖዋ ከአንተ ጋር ይሁን” አለው።