ዘኁልቁ 6:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ይሖዋ ፊቱን ያብራልህ፤+ ሞገሱንም ያሳይህ። ምሳሌ 16:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የንጉሥ ፊት ሲፈካ ሰው በደስታ ይኖራል፤ሞገሱም ዝናብ እንዳዘለ የበልግ ደመና ነው።+