የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 13:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ይሖዋ ሆይ፣ የምትረሳኝ እስከ መቼ ነው? ለዘላለም?

      ፊትህን ከእኔ የምትሰውረው እስከ መቼ ነው?+

  • መዝሙር 22:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 አምላኬ፣ አምላኬ ለምን ተውከኝ?+

      እኔን ከማዳን፣ ከደረሰብኝም ሥቃይ የተነሳ የማሰማውን ጩኸት+ ከመስማት

      የራቅከው ለምንድን ነው?

  • ኤርምያስ 14:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 አንተ የእስራኤል ተስፋ፣ በጭንቀትም ጊዜ አዳኙ+ የሆንክ ሆይ፣

      በምድሪቱ እንደ እንግዳ፣

      ሌሊቱን ለማሳለፍ ሲል ብቻ ጎራ እንዳለ መንገደኛ የሆንከው ለምንድን ነው?

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ