መዝሙር 106:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሁንና ኃያልነቱ እንዲታወቅ ሲል፣+ለስሙ ብሎ አዳናቸው።+ መዝሙር 106:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 በግብፅ ታላላቅ ነገሮች ያደረገውን፣+አዳኛቸው የሆነውን አምላክ ረሱ፤+ ኢሳይያስ 45:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 አዳኝ የሆንከው የእስራኤል አምላክ ሆይ፣+በእርግጥ አንተ ራስህን የምትሰውር አምላክ ነህ።
21 በግብፅ ታላላቅ ነገሮች ያደረገውን፣+አዳኛቸው የሆነውን አምላክ ረሱ፤+ ኢሳይያስ 45:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 አዳኝ የሆንከው የእስራኤል አምላክ ሆይ፣+በእርግጥ አንተ ራስህን የምትሰውር አምላክ ነህ።