መዝሙር 84:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሖዋ አምላክ ፀሐይና+ ጋሻ+ ነውና፤እሱ ሞገስና ክብር ይሰጣል። ንጹሕ አቋም ይዘው የሚመላለሱትንይሖዋ አንዳች መልካም ነገር አይነፍጋቸውም።+ ማቴዎስ 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ልባቸው ንጹሕ የሆነ ደስተኞች ናቸው፤+ አምላክን ያያሉና።