መዝሙር 27:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ይሖዋ ብርሃኔና+ አዳኜ ነው። ማንን እፈራለሁ?+ ይሖዋ የሕይወቴ ተገን ነው።+ ማን ያሸብረኛል? ኢሳይያስ 60:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከእንግዲህ ፀሐይ በቀን ብርሃን አትሆንልሽም፤የጨረቃም ብርሃን ከእንግዲህ አያበራልሽም፤ይሖዋ የዘላለም ብርሃን፣+አምላክሽም ውበት ይሆንልሻልና።+ 20 ፀሐይሽ ከእንግዲህ አትጠልቅም፤ጨረቃሽም አትደበዝዝም፤ይሖዋ የዘላለም ብርሃን ይሆንልሻልና፤+የሐዘንሽም ጊዜ ያበቃል።+
19 ከእንግዲህ ፀሐይ በቀን ብርሃን አትሆንልሽም፤የጨረቃም ብርሃን ከእንግዲህ አያበራልሽም፤ይሖዋ የዘላለም ብርሃን፣+አምላክሽም ውበት ይሆንልሻልና።+ 20 ፀሐይሽ ከእንግዲህ አትጠልቅም፤ጨረቃሽም አትደበዝዝም፤ይሖዋ የዘላለም ብርሃን ይሆንልሻልና፤+የሐዘንሽም ጊዜ ያበቃል።+