-
መዝሙር 35:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 አጥንቶቼ ሁሉ እንዲህ ይላሉ፦
“ይሖዋ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?
ምስኪኑን ብርቱ ከሆኑት፣
ምስኪኑንና ድሃውን ከሚዘርፏቸው ሰዎች ትታደጋለህ።”+
-
10 አጥንቶቼ ሁሉ እንዲህ ይላሉ፦
“ይሖዋ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?
ምስኪኑን ብርቱ ከሆኑት፣
ምስኪኑንና ድሃውን ከሚዘርፏቸው ሰዎች ትታደጋለህ።”+