ኢሳይያስ 31:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አሦራዊውም የሰው ባልሆነ ሰይፍ ይወድቃል፤የሰው ያልሆነም ሰይፍ ይበላዋል።+ እሱም ሰይፉን ፈርቶ ይሸሻል፤ወጣቶቹም የግዳጅ ሥራ ይሠራሉ። ኢሳይያስ 37:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 የይሖዋም መልአክ ወጥቶ በአሦራውያን ሰፈር የነበሩትን 185,000 ሰዎች ገደለ። ሰዎችም በማለዳ ሲነሱ ሬሳውን አዩ።+