የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 15:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ይሖዋ ለዘላለም ንጉሥ ሆኖ ይገዛል።+

  • መዝሙር 145:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ንግሥናህ ዘላለማዊ ነው፤

      ግዛትህም ከትውልድ እስከ ትውልድ ጸንቶ ይኖራል።+

  • ኤርምያስ 10:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ይሖዋ ግን እውነተኛ አምላክ ነው።

      እሱ ሕያው አምላክና+ ዘላለማዊ ንጉሥ ነው።+

      ከቁጣው የተነሳ ምድር ትናወጣለች፤+

      የእሱን ውግዘት ሊቋቋም የሚችል አንድም ብሔር የለም።

  • ዳንኤል 4:34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 “ዘመኑ በተፈጸመ ጊዜ+ እኔ ናቡከደነጾር ወደ ሰማያት ተመለከትኩ፤ አእምሮዬም ተመለሰልኝ፤ ልዑሉንም አምላክ አመሰገንኩ፤ ለዘላለም የሚኖረውንም አወደስኩ፤ አከበርኩትም፤ ምክንያቱም የመግዛት ሥልጣኑ ዘላለማዊ ነው፤ መንግሥቱም ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል።+

  • 1 ጢሞቴዎስ 1:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 እንግዲህ ለማይጠፋውና+ ለማይታየው፣+ እሱ ብቻ አምላክ ለሆነው+ ለዘላለሙ ንጉሥ+ ክብርና ግርማ ለዘላለም ይሁን። አሜን።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ