የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 17:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 እኔም በዚያ በኮሬብ በሚገኘው ዓለት ላይ ፊትህ እቆማለሁ። አንተም ዓለቱን ትመታዋለህ፤ ውኃም ከውስጡ ይፈልቃል፤ ሕዝቡም ይጠጣሉ።”+ ሙሴም የእስራኤል ሽማግሌዎች እያዩ እንደተባለው አደረገ።

  • ዘኁልቁ 20:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ሙሴም ይህን ካለ በኋላ እጁን አንስቶ ዓለቱን ሁለት ጊዜ በበትሩ መታው፤ ውኃውም ይንዶለዶል ጀመር፤ ማኅበረሰቡና ከብቶቻቸውም ጠጡ።+

  • መዝሙር 105:41
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 41 ዓለትን ሰነጠቀ፤ ውኃም ተንዶለዶለ፤+

      በበረሃ እንደ ወንዝ ፈሰሰ።+

  • ኢሳይያስ 48:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ባድማ በሆኑ ቦታዎች በመራቸው ጊዜ አልተጠሙም።+

      ከዓለት ውስጥ ውኃ አፈለቀላቸው፤

      ዓለቱን ሰንጥቆ ውኃ አንዶለዶለላቸው።”+

  • 1 ቆሮንቶስ 10:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 በተጨማሪም ሁሉም አንድ ዓይነት መንፈሳዊ መጠጥ ጠጡ።+ ይከተላቸው ከነበረው መንፈሳዊ ዓለት ይጠጡ ነበርና፤ ይህም ዓለት ክርስቶስን ያመለክታል።*+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ