መዝሙር 104:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ምድርን በመሠረቶቿ ላይ መሠረታት፤+እሷም ለዘላለም ከቦታዋ አትናወጥም።+ መዝሙር 119:90 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 90 ታማኝነትህ ከትውልድ እስከ ትውልድ ነው።+ ምድር ለዘለቄታው እንድትኖር በጽኑ መሠረትካት።+ መክብብ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ትውልድ ይሄዳል፤ ትውልድ ይመጣል፤ምድር ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች።*+