ኢዮብ 38:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ምድርን በመሠረትኩ ጊዜ አንተ የት ነበርክ?+ ማስተዋል አለኝ የምትል ከሆነ ንገረኝ። ኢዮብ 38:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የምድር ምሰሶዎች የተተከሉት ምን ላይ ነው?የማዕዘኗን ድንጋይ ያኖረስ ማን ነው?+ መዝሙር 24:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ፣ፍሬያማ የሆነችው ምድርና በእሷ ላይ የሚኖር ሁሉ የይሖዋ ነው።+ 2 እሱ በባሕሮች ላይ መሥርቷታልና፤+በወንዞችም ላይ አጽንቶ አስቀምጧታል።
6 የምድር ምሰሶዎች የተተከሉት ምን ላይ ነው?የማዕዘኗን ድንጋይ ያኖረስ ማን ነው?+ መዝሙር 24:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ፣ፍሬያማ የሆነችው ምድርና በእሷ ላይ የሚኖር ሁሉ የይሖዋ ነው።+ 2 እሱ በባሕሮች ላይ መሥርቷታልና፤+በወንዞችም ላይ አጽንቶ አስቀምጧታል።
24 ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ፣ፍሬያማ የሆነችው ምድርና በእሷ ላይ የሚኖር ሁሉ የይሖዋ ነው።+ 2 እሱ በባሕሮች ላይ መሥርቷታልና፤+በወንዞችም ላይ አጽንቶ አስቀምጧታል።