ምሳሌ 3:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ይሖዋ ተንኮለኛን ሰው ይጸየፋልና፤+ከቅኖች ጋር ግን የጠበቀ ወዳጅነት አለው።+ ኤፌሶን 4:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ስለዚህ አሁን አታላይነትን ስላስወገዳችሁ እያንዳንዳችሁ ከባልንጀራችሁ* ጋር እውነትን ተነጋገሩ፤+ ምክንያቱም ሁላችንም የአንድ አካል ክፍሎች ነን።+