መዝሙር 86:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እኔን የሚጠሉ አይተው እንዲያፍሩ፣የጥሩነትህን ምልክት* አሳየኝ። ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ረዳቴና አጽናኜ ነህና። ፊልጵስዩስ 4:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ፤+ ከዚህ ይልቅ ስለ ሁሉም ነገር በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር ልመናችሁን ለአምላክ አቅርቡ፤+ 7 ከመረዳት ችሎታ ሁሉ በላይ የሆነው የአምላክ ሰላም+ በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ልባችሁንና+ አእምሯችሁን* ይጠብቃል።
6 ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ፤+ ከዚህ ይልቅ ስለ ሁሉም ነገር በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር ልመናችሁን ለአምላክ አቅርቡ፤+ 7 ከመረዳት ችሎታ ሁሉ በላይ የሆነው የአምላክ ሰላም+ በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ልባችሁንና+ አእምሯችሁን* ይጠብቃል።