ቆላስይስ 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በተጨማሪም አምላክ የጠራችሁ አንድ አካል እንድትሆኑና በሰላም እንድትኖሩ ስለሆነ የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይግዛ።*+ እንዲሁም አመስጋኝ መሆናችሁን አሳዩ።
15 በተጨማሪም አምላክ የጠራችሁ አንድ አካል እንድትሆኑና በሰላም እንድትኖሩ ስለሆነ የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይግዛ።*+ እንዲሁም አመስጋኝ መሆናችሁን አሳዩ።