መዝሙር 96:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 96 ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ።+ መላዋ ምድር ለይሖዋ ትዘምር!+ መዝሙር 149:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 149 ያህን አወድሱ!* ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፤+በታማኝ አገልጋዮች ጉባኤ መካከል አወድሱት።+ ኢሳይያስ 42:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እናንተ በባሕር ላይና በውስጡ ባሉት ፍጥረታት መካከል የምትጓዙ፣እናንተ ደሴቶችና በእነሱ ላይ የምትኖሩ ሁሉ፣+ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፤+ከምድር ዳርቻም ውዳሴውን አሰሙ።+
10 እናንተ በባሕር ላይና በውስጡ ባሉት ፍጥረታት መካከል የምትጓዙ፣እናንተ ደሴቶችና በእነሱ ላይ የምትኖሩ ሁሉ፣+ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፤+ከምድር ዳርቻም ውዳሴውን አሰሙ።+