መዝሙር 19:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የይሖዋ ሕግ ፍጹም ነው፤+ ኃይልን ያድሳል።*+ የይሖዋ ማሳሰቢያ አስተማማኝ ነው፤+ ተሞክሮ የሌለውን ጥበበኛ ያደርጋል።+ መዝሙር 40:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አምላኬ ሆይ፣ ፈቃድህን ማድረግ ያስደስተኛል፤*+ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው።+ መዝሙር 112:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 112 ያህን አወድሱ!*+ א [አሌፍ] ይሖዋን የሚፈራና+ב [ቤት] ትእዛዛቱን እጅግ የሚወድ ሰው ደስተኛ ነው።+ ማቴዎስ 5:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ* ደስተኞች ናቸው፤+ መንግሥተ ሰማያት የእነሱ ነውና። ሮም 7:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በውስጤ በአምላክ ሕግ እጅግ ደስ ይለኛል፤+ ያዕቆብ 1:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሆኖም ነፃ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ+ በትኩረት የሚመለከትና በዚያ የሚጸና ሰው ሰምቶ የሚረሳ ሳይሆን በሥራ ላይ የሚያውል ሰው ነው፤ በሚያደርገውም ነገር ደስተኛ ይሆናል።+
25 ሆኖም ነፃ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ+ በትኩረት የሚመለከትና በዚያ የሚጸና ሰው ሰምቶ የሚረሳ ሳይሆን በሥራ ላይ የሚያውል ሰው ነው፤ በሚያደርገውም ነገር ደስተኛ ይሆናል።+