ዘሌዋውያን 19:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ለመላው የእስራኤል ማኅበረሰብ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ቅዱስ ስለሆንኩ እናንተም ቅዱስ ልትሆኑ ይገባል።+