የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕዝራ 9:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 በተጨማሪም በመጥፎ ሥራዎቻችንና በፈጸምነው ታላቅ በደል ምክንያት ይህ ሁሉ ደረሰብን፤ አንተ ግን አምላካችን ሆይ፣ እንደ ጥፋታችን መጠን አልቀጣኸንም፤+ ከዚህ ይልቅ እኛ እዚህ ያለነው እንድንተርፍ ፈቀድክ።+

  • መዝሙር 130:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ያህ* ሆይ፣ አንተ ስህተትን የምትከታተል* ቢሆን ኖሮ፣

      ይሖዋ ሆይ፣ ማን ሊቆም ይችል ነበር?+

  • ኢሳይያስ 55:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ክፉ ሰው መንገዱን፣

      መጥፎ ሰውም ሐሳቡን ይተው፤+

      ምሕረት ወደሚያሳየው አምላካችን ወደ ይሖዋ ይመለስ፤+

      ይቅርታው ብዙ ነውና።*+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ