መዝሙር 103:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ መሐሪና ሩኅሩኅ፣*+ለቁጣ የዘገየ እንዲሁም ታማኝ ፍቅሩ* የበዛ ነው።+ መዝሙር 103:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፤+ለበደላችን የሚገባውንም ብድራት አልከፈለንም።+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከይሖዋ ታማኝ ፍቅር የተነሳ ሙሉ በሙሉ አልጠፋንም፤+ምሕረቱ ፈጽሞ አያልቅምና።+