የሐዋርያት ሥራ 7:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከመከራውም ሁሉ ታደገው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖንም ፊት ሞገስና ጥበብ አጎናጸፈው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ሁሉ ላይ ገዢ አድርጎ ሾመው።+