ዘፀአት 9:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሆኖም ኃይሌን እንዳሳይህና ስሜ በመላው ምድር እንዲታወጅ ስል በሕይወት አቆይቼሃለሁ።+ ሮም 9:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ቅዱስ መጽሐፉ ስለ ፈርዖን ሲናገር “በሕይወት ያቆየሁህ ኃይሌን በአንተ ለማሳየትና ስሜ በመላው ምድር እንዲታወጅ ለማድረግ ነው” ይላል።+