የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 3:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “ነፋስም ሆነ ዝናብ አታዩም፤ ይሁንና ይህ ሸለቆ* በውኃ ይሞላል፤+ እናንተም ሆናችሁ ከብቶቻችሁ እንዲሁም ሌሎች እንስሶቻችሁ ከዚያ ትጠጣላችሁ።”’

  • ኢሳይያስ 35:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 በሐሩር የተቃጠለው ምድር ቄጠማ የሞላበት ኩሬ፣

      የተጠማውም ምድር የውኃ ምንጭ ይሆናል።+

      ቀበሮዎች ይኖሩበት የነበረው ጎሬ+

      ለምለም ሣር፣ ሸምበቆና ደንገል ይበቅልበታል።

  • ኢሳይያስ 41:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 በተራቆቱ ኮረብቶች ላይ ወንዞች እንዲፈስሱ አደርጋለሁ፤+

      በሸለቋማ ሜዳዎች መካከል ምንጮችን አፈልቃለሁ።+

      ምድረ በዳውን ቄጠማ የሞላበት ኩሬ፣

      ውኃ የሌለበትንም ምድር የውኃ ምንጭ አደርጋለሁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ