መዝሙር 146:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ግፍ ለተፈጸመባቸው ፍትሕ ያሰፍናል፤ለተራቡት ምግብ ይሰጣል።+ ይሖዋ እስረኞችን ነፃ ያወጣል።*+ ሉቃስ 1:53 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 53 የተራቡትን በመልካም ነገሮች አጥግቧል፤+ ሀብታሞችንም ባዶ እጃቸውን ሰዷቸዋል።