መዝሙር 107:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱ የተጠማውን* አርክቷልና፤የተራበውንም* በመልካም ነገሮች አጥግቧል።+ መዝሙር 145:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 አንተ እጅህን ትዘረጋለህ፤የሕያዋን ፍጥረታትንም ሁሉ ፍላጎት ታሟላለህ።+