ኢሳይያስ 30:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 እነሆ፣ የይሖዋ ስም በቁጣው እየነደደጥቅጥቅ ካለ ደመና ጋር ከሩቅ ይመጣል። ከንፈሮቹ በቁጣ ተሞልተዋል፤ምላሱም እንደሚባላ እሳት ነው።+