ኢሳይያስ 10:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 የእስራኤል ብርሃን+ እንደ እሳት፣+ቅዱስ አምላኩም እንደ ነበልባል ይሆናል፤አረሙንና ቁጥቋጦውን በአንድ ቀን ያጋየዋል፤ ደግሞም ይበላዋል። ናሆም 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በቁጣው ፊት ማን ሊቆም ይችላል?+ የንዴቱን ትኩሳት ሊቋቋም የሚችልስ ማን ነው?+ ቁጣው እንደ እሳት ይፈስሳል፤ዓለቶችም ከእሱ የተነሳ ይፈረካከሳሉ። ሶፎንያስ 3:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ‘ስለዚህ ለመበዝበዝ እስከምነሳበት ቀን* ድረስእኔን በተስፋ ተጠባበቁ’*+ ይላል ይሖዋ፤‘ብሔራትን ለመሰብሰብ፣ መንግሥታትን ለማከማቸት፣በእነሱም ላይ መዓቴንና የሚነደውን ቁጣዬን ሁሉ ለማውረድ የፍርድ ውሳኔ አስተላልፌአለሁና፤+መላዋ ምድር በቅንዓቴ እሳት ትበላለች።+
8 ‘ስለዚህ ለመበዝበዝ እስከምነሳበት ቀን* ድረስእኔን በተስፋ ተጠባበቁ’*+ ይላል ይሖዋ፤‘ብሔራትን ለመሰብሰብ፣ መንግሥታትን ለማከማቸት፣በእነሱም ላይ መዓቴንና የሚነደውን ቁጣዬን ሁሉ ለማውረድ የፍርድ ውሳኔ አስተላልፌአለሁና፤+መላዋ ምድር በቅንዓቴ እሳት ትበላለች።+