መዝሙር 25:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሕይወቴን* ጠብቅ፤ አድነኝም።+ አንተን መጠጊያ ስላደረግኩ ለኀፍረት እንድዳረግ አትፍቀድ። መዝሙር 119:80 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 80 ለኀፍረት እንዳልዳረግ፣ልቤ ነቀፋ በሌለበት መንገድ ሥርዓትህን ይከተል።+