መዝሙር 17:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቀኝ፤+በክንፎችህ ጥላ ሰውረኝ።+ መዝሙር 121:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋ ከማንኛውም ጉዳት ይጠብቅሃል።+ እሱ ሕይወትህን* ይጠብቃል።+