መዝሙር 19:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የይሖዋ ሕግ ፍጹም ነው፤+ ኃይልን ያድሳል።*+ የይሖዋ ማሳሰቢያ አስተማማኝ ነው፤+ ተሞክሮ የሌለውን ጥበበኛ ያደርጋል።+ ምሳሌ 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ ራሱ ጥበብ ይሰጣልና፤+ከአፉ እውቀትና ጥልቅ ግንዛቤ ይወጣል። ምሳሌ 10:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ጥበበኛ ልብ ያለው ሰው መመሪያዎችን* ይቀበላል፤+በሞኝነት የሚናገር ሰው ግን ጥፋት ይደርስበታል።+