1 ነገሥት 18:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ከዚያም ኤልያስ ወደ ሕዝቡ ሁሉ ቀርቦ “በሁለት ሐሳብ የምታነክሱት እስከ መቼ ነው?+ እውነተኛው አምላክ፣ ይሖዋ ከሆነ እሱን ተከተሉ፤+ ባአል ከሆነ ደግሞ እሱን ተከተሉ!” አላቸው። ሕዝቡ ግን አንዲት ቃል አልመለሰለትም። ራእይ 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ለብ ያልክ እንጂ ትኩስም+ ሆነ ቀዝቃዛ+ ስላልሆንክ ከአፌ አውጥቼ ልተፋህ ነው።
21 ከዚያም ኤልያስ ወደ ሕዝቡ ሁሉ ቀርቦ “በሁለት ሐሳብ የምታነክሱት እስከ መቼ ነው?+ እውነተኛው አምላክ፣ ይሖዋ ከሆነ እሱን ተከተሉ፤+ ባአል ከሆነ ደግሞ እሱን ተከተሉ!” አላቸው። ሕዝቡ ግን አንዲት ቃል አልመለሰለትም።