-
መዝሙር 119:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 ሕግህን እንዳከብርና
በሙሉ ልቤ እንድጠብቅ
ማስተዋል ስጠኝ።
-
-
2 ጢሞቴዎስ 2:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ለምናገረው ነገር ምንጊዜም ትኩረት ስጥ፤ ጌታም በሁሉም ነገር ማስተዋል ይሰጥሃል።
-