መዝሙር 12:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የይሖዋ ቃል የጠራ ነው፤+ከሸክላ በተሠራ ምድጃ* እንደተጣራ ብር ሰባት ጊዜ የነጠረ ነው። መዝሙር 119:160 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 160 የቃልህ ፍሬ ነገር እውነት ነው፤+በጽድቅ ላይ የተመሠረተው ፍርድህ ሁሉ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።