መዝሙር 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይልቁንም በይሖዋ ሕግ ደስ ይለዋል፤+ሕጉንም በቀንና በሌሊት በለሆሳስ ያነበዋል።*+ መዝሙር 40:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አምላኬ ሆይ፣ ፈቃድህን ማድረግ ያስደስተኛል፤*+ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው።+ ሮም 7:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በውስጤ በአምላክ ሕግ እጅግ ደስ ይለኛል፤+